Job Expired

company-logo

security officer

The United Insurance Company

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

------

1 years

Position

2020-10-08

to

2020-10-14

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description


Job Requirement

የትምህርት ደረጃ : 12ኛ ክፍል/10+2 እና ከዚያ በላይ

የሥራ ልምድ : 1ዓመት እና ከዚያ በላይ

ጾታ: ሴት

ተፈላጊ ችሎታ :

  • መሠረታዊ የውትድርና ሙያ ስልጠና የወሰደች ቢሆን ይመረጣል
  • ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያላት
  • በቡድን ተባብሮ የመስራት ችሎታ ያላት

የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ

How to Apply

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት የሥራ ቀናት ውስጥ በእጅ የተጻፈ ማመልከቻና አስፈላጊ ማስረጃዎችን በማያያዝ ከቴዎድሮስ አደባባይ ከፍ ብሎ በሚገኘው ሕብረት ኢንሹራንስ ዋናው መ/ቤት 9ኛ ፎቅ የሰው ኃይልና አስተዳደር በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ሕብረት ኢንሹራንስ አማ

የሰው ኃይልና አስተዳደር

ስልክ ቁጥር፡ 0111263434