Job Requirement
- የት/ደረጃ፡- 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀችና ከዛ በላይ
- የሥራ ልምድ፡- በታወቀ ድርጅት ውስጥ በሴት ፍተሻ ሥራ ላይ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ ልምድያላት፤በቂ ዋስ /ተያዥ/ማቅረብ የምትችል፡፡
- ጾታ፡- ሴት
- ዕድሜ፡- ከ18 ዓመት በላይ
ደሞዝ፡- በስምምነት (ከልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅም ጋር)
የቅጥር ሁኔታ፡- ላልተወሰነ ጊዜ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት
የሥራ ቦታ ፡- አዲስ አበባ (ቃሊቲ)
How to Apply
ከዚህ በላይ በተመለከተው ክፍት የሥራ ቦታ መወዳደር የምትፈልጉ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት የታደሰ የቀበሌ መታወቂያና ሌሎችማስረጃዎችን ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ ፡-ቃሊቲ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ወደ ውስጥ በሚያስገባው መንገድ በርታ ኮንዶሚኒየም ቤቶች ፊት ለፊት
ስልክ ቁጥር፡-0118 88 64 31