Job Expired

company-logo

Head Office Manager

Public Service Employee's Transport Service Enterprise

job-description-icon

Transportation & Logistics

Transportation Management

------

6 years - 8 years

Position

2020-09-22

to

2020-09-30

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description


Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት: በማኔጅመንት ወይም በትራንስፖርት ማኔጅመንት ወይም በትራንስፖርት ኢኮኖሚክስ ወይም በኢኮኖሚክስ ወይም በኦፊሰ ማኔጅመንትና በመሳሰሉት
  • አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ: 8 ዓመት በቢኤ 6 ዓመት በማስተርስ የሠራ/ችና ከዚህ ውስጥ በከፍተኛ ኃላፊነት 4 ዓመት የሠራ/ች

ልዩ ልዩ ጥቅማጥቅሞች ይኖሩታል

ደመወዝ: 14312.00

How to Apply

  • የመመዝገቢያ ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 – 11፡20 ሰዓት ብቻ፡፡
  • የመመዝገቢያ ቦታ፡- ሚክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 37 ነው፡፡
  • የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው ቀጥተኛ የሆነ፤
  • በልማት ድርጅት ውስጥ በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ የሠራ ቅድሚያ ይሰጠዋል፡፡
  • ለውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ የሚደረገው በድርጅቱ የውስጥ ማስታወቂያ ነው፡፡
  • የሥራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ የስነ-ምግባር መገለጫ ከመ/ቤታቸው ማጻፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-15-40-49

የፐብሊክ ሠርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት


Related Jobs

7 days left

Abbahawa Trading PLC

Dispatch Facilitator

Dispatch Officer

time-icon

Full Time

4 - 6 yrs

1 Position


Degree or Diploma in Accounting, Economics, Transport Management, Automotive, or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa