Job Expired
Royal Foam Spring Mattress & Plastic Manufacturing
Engineering
------
5 years
Position
2020-09-01
to
2020-09-12
Full Time
Share
Job Description
የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት ሆኖ በቴከስታይል ኢንጅነሪንግ ፤ ኢንደስትሪያል ኢንጅነሪንግ በማኔጅመንት በኢኮኖሚክስ ፤ እና በሌሎች ተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
ተፈላጊ የሥራ ልምድ: በኃላፊነት አግባብ ያለው አምስት (5) አመት እና ከዛ በላይ በሙያው ያገለገለ
ተፈላጊ ችሎታ:
የሥራ ቦታ:አዲስ አበባ ካራ ቆሬ
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የሥራ ቀናት ማመልከቻ በማቅረብ የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ድረስ በግንባር በመቅረብ ወይም በኢሜል አድራሻችን፡- mengstuar@gmail.com or roman752440@gmail.com ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
አድራሻ: – ዋናው መ/ቤት ቦሌ ፍሬንድሽፕ በስተጀርባ ጫካ ቡና ሆቴል አጠገብ ታገኙናላችሁ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
0115580891/ 09-13-30-63-53 / 09-78-04-75-92 ደወሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡