Job Expired
Royal Foam Spring Mattress & Plastic Manufacturing
Business
------
3 years - 5 years
Position
2020-09-01
to
2020-09-12
Full Time
Share
Job Description
የትምህርት ደረጃ: ዲፕሎማ ፤ ደረጃ-3 ፤ ደረጃ-4 እና የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው ሆኖ በማኔጅምት፤ በሴክሬቴሪያል ሳይንስ ፤ እና በሌሎች ተዛማበቢዝነስ ማኔጅመንት የትምህርት መስክ የተመረቀች
ተፈላጊ የሥራ ልምድ: በዶክመንቴሽን ኦፊሰርነት ፤ በፐርሶኔልነት ፤ በሰው ኃይል አስተዳደር ኦፊሰርነት እና በሪከርድና ማህደር ሰራተኘረነት የሰራች ለዲፕሎማ 5 አመት ፤ ለዲግሪ 3 አመት እና ከዛ በላይ በቀጥታ በሙያው ያገለገለች፡
ተፈላጊ ችሎታ:
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ ዋና መ/ ቤት
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የሥራ ቀናት ማመልከቻ በማቅረብ የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ድረስ በግንባር በመቅረብ ወይም በኢሜል አድራሻችን፡- mengstuar@gmail.com or roman752440@gmail.com ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
አድራሻ: – ዋናው መ/ቤት ቦሌ ፍሬንድሽፕ በስተጀርባ ጫካ ቡና ሆቴል አጠገብ ታገኙናላችሁ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
0115580891/ 09-13-30-63-53 / 09-78-04-75-92 ደወሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
Related Jobs
2 days left
Forward Logistics Technologies
Administrative Assistant
Administrative Associate
Full Time
1 - 7 yrs
1 Position
13 days left
Bole Advertising Enterprise PLC
Office Receptionist
Receptionist
Full Time
1 - 3 yrs
10 Positions
about 20 hours left
Kurmuk Gold Mine PLC
Executive Assistant to Expat Executive Vice President/Country Manager
Assistant
Full Time
3 yrs
1 Position
about 20 hours left
Bunna International Bank
Executive Office Administrator
Admin Assistant
Full Time
5 yrs
1 Position
2 days left
St. Gabriel General Hospital PLC
Executive Secretary
Secretary
Full Time
4 yrs
2 Positions
2 days left
AL- MEHDI GROUPS OF INDUSTRIES
Secretary
Secretary
Full Time
2 yrs
1 Position