Job Expired

company-logo

Transport fleet supervisor

Menkem International Business PLC

job-description-icon

Engineering

Automotive Engineering

------

2 years - 4 years

Position

2020-08-31

to

2020-09-11

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description


Job Requirement

  • የትምህርት ዝግጅት: በአውቶ መካኒክ፣ በአውቶሞቶቭ ኢንጅነሪንግ፣በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ፣ በአውቶሞቲቭ ማኔጅመንት ለዲግሪ 2 ዓመት ለዲፕሎማ 4 ዓመት የትምህርት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  • የሥራ ልምድ: በትራንስፖርት ድርጅት ላይ (የአገር አቋራጭ ትራንስፖርት ስምሪት ልምድ ያለው)
  • ተጨማሪ ልምድ:የኮምፒዪተር እውቀት እና ኢንተርኔት አጠቃቀም እውቀት ያለው

How to Apply

  • ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች የትምህርት ማስረጃችሁንና የሥራ ልምዳችሁን ዋናውንና ኮፒውን እንዲሁም ማመልከቻ በመያዝ በድርጅቱ የሰው ሀብትና ልማት አስተዳደር ቢሮ በግንባር በመገኘት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት በግንባር በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡
  • አድራሻ፡- ቃሊቲ መንገድ ትራንስፖርት አለፍ እንዳሉ ሸገር ዳቦ መጋገሪያ ሳይደርሱ በውሃ ልማት በኩል ወደ ሜድሮክ ኮንስትራክሽን በሚወስደው መንገድ ሲወርዱ አዲሱ የአውቶብስ ዴፓ ሳይደርሱ ወደ ግራ በመታጠፍ ጉስቋም ቤ/ክ አጠገብ የድርጅታችን ሎጎ መንገድ ላይ ያገኙታል፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0955-37-63-64/011-829-64-00/011-471-74-61 መደወል ይችላሉ፡፡


Related Jobs

12 months left

AM Business & Investment Group

Vehicle Assembly Manager

Manager

time-icon

Full Time

5 yrs

1 Position


MSc or BSc Degree in Automotive or in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Manages, motivates, and leads production employees to ensure production requirements are met within quality standards - Supervise the car assembly

Addis Ababa