Job Expired

company-logo

Drivers Training Expert

Public Service Employee's Transport Service Enterprise

job-description-icon

Transportation & Logistics

Dry 2 Drivers License

------

3 years

Position

2020-08-26

to

2020-09-04

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Contract

Share

Job Description


Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት: በአውቶ መካኒክ፣ አውቶሞቲቭ ኢንጅነሪንግ፣ በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ፣ አውቶሞቲቭ ማኔጅመንት፣ ኢንጅነሪንግ ሰርቪስ፣ ፖወርትሬን፣ መካኒካል ኢንጅነሪንግ ዝቅተኛ ተፈላጊ ዲፕሎማ 12+2፣ 1ዐ+3፣ ደረጃ 3 እና ሲኦሲ በምድቡ ውስጥ ደረጃውን ወይም ከደረጃው በላይ የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድያለው፣ በምድቡ ውስጥ ከደረጃው በላይ የትራንስፖርት ቴክኒሽያን /አፕሮቫል/ ሰርተፊኬት ያለው፣ የሞተር ሳይክል፣ ባለሦስት እግር፣ አውቶሞቲቭ፣ ሕዝብ 1 እና ደረቅ 1 ተሽከርካሪ በየምድባቸው የአሽከርካሪዎች አሰልጣኝ በመሆን ቢያንስ የ3 ዓመት የማሽከርከር ልምድ ያለው፣ የህዝብ 2፣ የህዝብ 3፣ ደረቅ 3፣ ፈሳሽ 1 እናፈሳሽ 2 ተሽከርካሪ አሽከርካሪዎች አሰልጣኝ ለመሆን በሞተር ሳይክል፣ ባለ ሦስት እግር፣ አውቶሞቢል፣ ሕዝብ 1 ወይም ደረቅ 1 ምድብ ላይ ቢያንስ 3 ዓመት የአሰልጣኝነት ልምድ ያለው(ያላት)
  • የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች ቀጥተኛ አግባብነት ያለው ሆኖ በትራንስፖርት ዘርፍ የሠራ፤

How to Apply

  • የመመዝገቢያ ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 1፡3ዐ-9፡2ዐ ሰዓት በመምጣት
  • መመዝገብ የምትችሉ መ ሆኑን እንገልጻለን፡፡
  • የመመዝገቢያቦታ፡- ሚክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 37
  • ለውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ የሚደረገው በድርጅቱ የውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፤
  • አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የስነ-ምግባር መግለጫ ከመ/ቤታቸው ማጻፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-15-4ዐ-49/0115-53-55-66

የፐብሊክ ሠርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት


Related Jobs

1 day left

Yonab Construction

Heavy Truck Driver

Heavy Truck Driver

time-icon

Full Time

5 yrs

20 Positions


Completion of 8th Grade with Dry 2 Valid driving License and relevant work experience Workplace:Project

Addis Ababa

6 days left

Gentium Concrete Industries PLC

Mixer Driver

Truck Driver

time-icon

Full Time

5 yrs

1 Position


A valid Dry Cargo Level 2 Driving License, with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Check vehicles to ensure that mechanical, safety, and emergency equipment is in good working order - Follow appropriate safety procedures for transporting ready-mix concrete - Maintain logs of working hours or of vehicle service or repair status, following applicable company regulations Age 35 and above.

Addis Ababa