Job Expired

company-logo

human resource officer

Jano Bank SC

job-description-icon

Business

Human Resource Administration

------

4 years

Position

2020-08-24

to

2020-09-05

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description


Job Requirement

  • በሰው ሃብት አስተዳደር፣ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ እና ተዛማጅ ዘርፎች በመጀመሪያ ድግሪና ከዚያ በላይ የተመረቀ/ቀች፣
  • በሞያው ቢያንስ 4 ዓመትና ከዚያ በላይ ቀጥተኛ ልምድ ያለው/ያላት

How to Apply

  • ተመዝጋቢዎች በምዝገባ ወቅት የትምህርት ማስረጃቸውንና ሥራ ልምዳቸውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በጃኖ ባንክ አ.ማ ፕሮጀክት ጽ/ቤት አዲስ አበባ ቦሌ መድኃኒ ዓለም፤መድኃኒ ዓለም ሞል 7ኛ ፎቅ ቢሮቁ ጥር 702 ድረስ በአካል በመቅረብ ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡
  • በአካልቀርበውማመልከትለማይችሉአመልካቾችበጃኖባንክአ.ማየኢሜይልአድራሻ[email protected] ማመልከት ይችላሉ፡፡
  • አመልካቶች በፕሮጀክት ጽ/ቤት ቅድመ ምልመላ ከተደረገ በኋላ ለፈተና በስልክ ወይም በማስታወቂያ የሚጋበዙ ይሆናሉ፡፡
  • ምዝገባ የሚጀመርበት ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉ 10 የሥራ ቀናት ውስጥ ይሆናል፡፡
  • ለበለጠ መረጃ +251 911 80 84 15/+251 911 80 84 35 / +251 930 02 8524/ +251 930 03 2610 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡