Job Expired
Ethio-Leather Industry Plc (ELICO)
Engineering
Manufacturing Engineering
------
9 years
Position
2020-08-24
to
2020-08-29
Full Time
Share
Job Description
ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በጫማ ቴክኖሎጂ/በቆዳ ቴክኖሎጂ/በማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ/ በማኑፋክቸሪንግ ኢንጂነሪንግ/በኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ፣ በጫማ ቴክኖሎጂና በጥራት ማኔጅመንት ስልጠና (በጫማ ቴክኖሎጂ ላልተመረቁ) እና 10 ዓመት የሥራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በኃላፊነት ወይም በከፍተኛ የሙያ የሥራ መደብ ላይ የሠራ
አድራሻ፤ ሳሪስ ከንግድ ባንክ ወረድ ብሎ ዩኒቨርሳል የቆዳ ዉጤቶች ፋብሪካ ዉስጥ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት
ስልክ ቁጥር፡- 0114423287