Job Expired
Abbahawa Trading PLC
Business
Marketing Management
------
2 years
Position
2020-08-17
to
2020-08-26
Full Time
Share
Job Description
አባሐዋ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግል ማኅበር በዋናነት በቡና የወጭ ንግድ፣ የታሸገ ውኃ ምርት እና በፕሪፎርም፣ ካፕና ፖሊሺት ምርት ሥራዎች ላይ የተሠማራና በሥሩም 900 ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል የፈጠረ ተቋም ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በአዲስ የማምረቻ ዘርፍ ላይ ለመሠማራት ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ ሲሆን በቅርቡ ተጠናቆ በከፊል ሥራ የጀመረው የዋን ውሃ ምርት ማስፋፊያ ጋር በአንድነት ለተጨማሪ ዜጎች ሰፊ የሥራ ዕድል ፈጥሯል፡፡
የሥራ ቦታ: ለቡ ዋናው መሰሪያ ቤት
ደመወዝ፡- በስምምነት
የቅጥር ሁኔት ፡- በቋሚነት
ድርጅታችን ዘመናዊ የሥራ ሂደትን የሚከተል ሲሆን ከዚሁ ጋር የሚጣጣሙ ሠራተኞችን ለመቅጠር ልዩ ትኩረት ይሰጣል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች ለተገለጹት ክፍት የሥራ ቦታዎች ብቃቱን የምታሟሉ አመልካቾች ለየትኛው የሥራ መደብ እንደምታመለክቱ በግልጽ የሚያሳይ ማመልከቻ፣ CV እና የትምህርትና የሥራ ልምድ ማሥረጃችሁን ኮፒ በማያያዝ እስከ ነሐሴ 19 ቀን 2012ዓ.ም ድረስ ከኃይሌ ጋርመንት ወደ ለቡ መብራት አደባባይ በሚወስደው መንገድ መሐል ላይ በሚገኘው ዋና መሥሪያ ቤታችን እንድታቀርቡ እንጋብዛለን፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0114-71-12-48
Related Jobs
about 10 hours left
Pave Logistics and Trading PLC
Sales Supervisor
Sales Supervisor
Full Time
3 yrs
1 Position
2 days left
INTNOM IMPORT AND EXPORT
Sales and Marketing Executive
Sales Manager
Full Time
3 - 4 yrs
1 Position
3 days left
Enrich Agro Industry PLC
Hotel Sales Executive
Sales Manager
Full Time
3 - 4 yrs
1 Position
3 days left
Osaka Steel PLC
Sales Officer
Sales Officer
Full Time
0 - 3 yrs
1 Position
4 days left
Excel Trading PLC
Marketing Strategist /Marketing Manager
Marketing Manager
Full Time
2 yrs
1 Position
5 days left
Osaka Steel PLC
Sales Officer (Commission-Based)
Sales Officer
Full Time
0 - 3 yrs
1 Position