Job Expired

company-logo

Production Store Keeper

Abbahawa Trading PLC

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Warehouse Skilled Worker

------

1 years

Position

2020-08-03

to

2020-08-15

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የት/ርት ደረጃና ዓይነት: ከቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በአካውንቲንግ ወይም በንብረት አስተዳደር ወይም በግዢ ወይም በተመሳሳይ ሙያ (10+2) እና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት
  • የሥራ ልምድ: በሙያው 1 አመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ት በቂ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ያላት

የሥራ ቦታ: ቃሊቲ መጋዘን

How to Apply

ስለሆነም ከዚህ በታች ለተገለጹት ክፍት የሥራ ቦታዎች ብቃቱን የምታሟሉ አመልካቾች ለየትኛው የሥራ መደብ እንደምታመለክቱ በግልጽ የሚያሳይ ማመልከቻ፣ CV እና የትምህርትና የሥራ ልምድ ማሥረጃችሁን ኮፒ በማያያዝ እስከ ነሐሴ 05 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ ከኃይሌ ጋርመንት ወደ ለቡ መብራት አደባባይ በሚወስደው መንገድ መሐል ላይ በሚገኘው ዋና መሥሪያ ቤታችን እንድታቀርቡ እንጋብዛለን፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0114-71-18-12 ወይም 0114-71-12-48

Related Jobs

1 day left

Access Bio Ethiopia

Inventory Officer

Inventory Clerk

time-icon

Full Time

1 yrs

1 Position

Addis Ababa