Job Expired

company-logo

Human resource administration

MSA Trading PLC

job-description-icon

Business

Human Resource Administration

------

8 years - 10 years

Position

2020-07-20

to

2020-08-01

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ;  የመጀመሪያ ዲግሪ/ሁለተኛ ዲግሪ በሰው ሐብት አስተዳደር፣ በህግ፣ በማኔጅመንት ወይም ሌሎች ተያያዥ ዘርፎች ያለው፡፡
  • የሥራ ልምድ : 10/8 አመት እና ከዛ በላይ በሰው ሀብት አስተዳደር ዘርፍ የሰራ ሆኖ ቢያንስ ለ6 አመት በኃላፊነት ያገለገለ::
  • ለኢንተርቪው የሚጠሩት የተጠቀሱትን መመዘኛዎች የሚያሟሉት ተወዳዳሪዎች ብቻ ናቸው፡፡
  • ተወዳዳሪው ከፍተኛ የኮምፒዩተር እውቀትና የመግባባት ችሎታ እንዲሁም የአመራርና የማስተባበር አቅም ያለው መሆን አለበት፡፡
  • በተለይ ተወዳዳሪው በግል የኢምፖርትና የኤክስፖርት ድርጅቶች እንዲሁም ፋብሪካዎች ውስጥ በሰው ሐብት አስተዳደር ዘርፍ በኃላፊነት የሰራና በአሰሪና ሰራተኛ ህጉ ዙሪያ በቂ እውቀትና ልምድ ያለው መሆን አለበት፡፡

How to Apply

ከላይ የተጠቀሱትን መመዘኛዎች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች የማይመለስ ማመልከቻቸውን፣ ሲቪያቸውን እና ሌሎች ሰነዶችን ይህ የሥራ ማስታወቂያ በወጣ በ10 የሥራ ቀናት ውስጥ [email protected] ወይም [email protected] በሆነው የኢሜይል አድራሻችን መላክ ወይም በአዲስ አበባ ከተማ ከወሎ ሰፈር ወደ ኬራ በሚወስደው መንገድ ላይ (ኢትዮ-ቻይና ጎዳና) በተለምዶ ወንጌላዊት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ካስ ታወር ዘጠነኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ዋና መ/ቤታችን መጥተው ማስረከብ ይችላሉ፡፡

ተጨማሪ ማብራሪያ በ 0974058116 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡