Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ: ዲፕሎማ ፤ ደረጃ-4 እና የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት ሆኖ/ና በ በስታስቲክስ በሒሳብ ትምህርት እና በሌሎች ተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
- ተፈላጊ የሥራ ልምድ: ለዲፕሎማ እና ለደረጃ-4 አራት (5) አመት እና ከዛ ለዲግሪ ሶስት (3) አመት እና ከዛ በላይ በሙያው ያገለገለ/ያገለገለች
ተፈላጊ ችሎታ:
- መሰረታዊ የሆነ የኮምፒተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ያላት
- መልካም ስነ-ምግባር ያለው፤
የሥራቦታ: ካራ ቆሬ /አለምገና/
How to Apply
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የሥራ ቀናት ማመልከቻ በማቅረብ የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ድረስ በግንባር በመቅረብ ወይም በኢሜል አድራሻችን፡-[email protected] or [email protected] ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
አድራሻ: – ዋናው መ/ቤት ቦሌ ሀይስኩል በስተጀርባ ጎመጁ ኦይል ኢትዮጵያ አጠገብ ታገኙናላችሁ
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115580891/ 09-13-30-63-53 / 09-78-04-75-92 ደወሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
