Job Expired

company-logo

Human resource officer

Nefas Silk Paint Factory

job-description-icon

Business

Human Resource Administration

------

0 years

Position

2020-06-03

to

2020-06-10

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ ችሎታ:  ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ/በሰው ኃይል አስተዳደር ወይም በሌላ አግባብ ባለው ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ

የሥራ ቦታ : አዲስ አበባ

How to Apply

ከላይ የተጠቀሱትን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 /አምስት/  ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ  ሣር ቤት ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ፊት ለፊት ጄ ኤፍ ኬ/JFK/ ህንጻ ላይ 8ኛ ፎቅ  የሰው ኃይል አስተዳደር ክፍል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ ኃላ.የተ.የግ.ማኀበር

ስልክ ቁጥር 011 5 58 04 48

 2 total views,  2 views today