Job Expired
Ethio-Leather Industry Plc (ELICO)
Finance
Accounting Management
------
8 years - 10 years
Position
2020-05-13
to
2020-05-27
Full Time
Birr 11325
Share
Job Description
ከታወቀ ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጅ በአካውንቲንግ/ ፋይናንስ እና በተመሳሳይ ሙያ በሁለተኛ ዲግሪ ወይም በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ ሆኖ በሙያዉ 8/10 ዓመት የሰራ እና ከዚህ ውስጥ 2/4 ዓመት በተለያየ የኃላፊነት ደረጃ ላይ የሰራ፡፡
ደመወዝ: 11,325.00
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ማመልከቻችሁን፣ ሲቪ (C.V)፣ የት/ትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 1ዐ የሥራ ቀናት ሳሪስ አዋሽ ቆዳ ፋብሪካ በሚገኘው መ/ቤታችን የሰው ሀብት አስተዳደርና ሥልጠና ዋና ክፍል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
አድራሻ፡- ሳሪስ የፋፋ ምግብ ፋብሪካውን አልፎ ባቡር ማዞሪያው አካባቢ ከዋናው መንገድ በስተቀኝ አዋሽ ቆዳ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ
ስልክ ቁጥር፡- 011-442-25-25 / 011-442-15-35
1 total views, 1 views today