Job Expired

company-logo

Design Development and Research Quality Control Expert

Ethio-Leather Industry Plc (ELICO)

job-description-icon

Engineering

Manufacturing Engineering

------

6 years - 8 years

Position

2020-04-22

to

2020-05-06

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

ተፈላጊ መስፈርት: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በቆዳ ቴክኖሎጂ/ በማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ/ በኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ 6/8 ዓመት እና በኬሚካል ኢንጂነሪነግ ሁለተኛ ዲግሪ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ኖሮት በሙያው 5/7 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው እና ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በኃላፊነት ወይም በሲኒየር ደረጃ የሠራ

ደመወዝ:15,177.00

የሥራ ቦታ ፡- አዲስ አበባ

How to Apply

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ማመልከቻችሁን፣ ሲቪ፣ የት/ትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶኮፒ በመያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ሳሪስ አዋሽ ቆዳ ፋብሪካ በሚገኘው መ/ቤታችን የሰው ኃብት አስተዳደርና ስልጠና ዋና ክፍል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡- ሳሪስ የፋፋ ምግብ ፋብሪካውን አልፎ በባቡር ማዞሪያው አካባቢ ከዋናው መንገድ በስተቀኝ አዋሽ ቆዳ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ

ስልክ ቁጥር 0114-42-25-25፤ 0114-42-15-35

 6 total views,  6 views today