Job Expired

company-logo

Guard

DLM PLC

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Police Training

------

2 years

Position

2020-02-24

to

2020-03-04

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የት/ደረጃ፡- 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀና ከዛ በላይ
  • የሥራ ልምድ፡-በታወቀ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ተቋም ቢያንስ የ6 ወር እና ከዛ በላይ ስልጠና የወሰደ በውትድርና መስክ ወይም በጥበቃ ሥራ 2ዓመት ና ከዚያ በላይ ልምድ ያለው ከሠራዊትመልቀቂያ ማቅረብ የሚችል፡፡

የሥራ ሁኔታ፡- 24 ሰዓት ሥራ 48 ሰዓት ዕረፍት

How to Apply

ከዚህ በላይ በተመለከተው ክፍት የሥራ ቦታ መወዳደር የምትፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለትጀምሮ ባሉ 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት የታደሰ የቀበሌ መታወቂያና ሌሎችማስረጃዎችን ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ ፡-ቃሊቲ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ወደ ውስጥ በሚያስገባው መንገድ በርታ ኮንዶሚኒየም ቤቶች ፊት ለፊት

ስልክ ቁጥር፡-0118 88 64 31