Job Expired

company-logo

Budget and Cost Accountant

3F - Finfine Furniture Factory PLC

------

4 years

Position

2020-02-24

to

2020-03-04

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirements:

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ :- በአካውንቲንግና ፋይናንስ/ በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ፣በአካውንቲንግ ሶፍትዌር አፕሊኬሽን ስልጠና የወሰደ/ችና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
  • ብዛት :- 1
  • ደመወዝ :- በድርጅቱ ስኬል
  • የሥራ ቦታ :- አዲስ አበባ / ዓለምገና

How To Apply:

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ የሰው ኃይል አስ/ጠ/አገ/ዋና ክፍል ዓለምገና ወይም ፒያሳ/ሳሪስ/ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡

(ስሪኤፍ) ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ ኃ.የተ.የግል ማህበር

ፖ.ሳ.ቁ 1498 ስልክ ቁጥር 0118 96 00 56

አዲስ አበባ