Job Expired

company-logo

Production Control Supervisor

Waryt Wood Works

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Manufacturing Skilled Worker

------

0 years

Position

2020-02-17

to

2020-02-29

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ፡- ከተግባረድ ወይም ከተመሳሳይ ኮሌጅ በእንጨት ሥራ ወይም በድራፍት ሙያ በዲፕሎማ 10+3 ወይም በማኑፋክቸሪንግ በዲግሪ የተመረቀ
  • የሥራ ልምድ፡-  በተመሳሳይ የሚታወቅ የእንጨት ሥራዎች ፋብሪካ ውስጥ በሙያው በዲፕሎማ ከሆነ ከ6 ዓመት በላይ የሠራና ከዚህ ውስጥ ቢያንስ ሁለቱን ዓመታት በምርት ጥራት ቁጥጥር ወይም በምርት ክፍል ኃላፊነት የሠራ ሆኖ የምርት ግብዓት ትመና የሠራ
  • በ/AutoCard/ እና Excel ጥሩ እውቀት ያለው

የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ ለቡ መብራት ኃይል አደባባይ አካባቢ፤

How to Apply

ከላይ የተጠቀሱትን ክፍት የሥራ መደቦች መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ አርሴማ ቤተክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው የማምረቻ ፋብሪካችን ወይም በe-mail:[email protected] በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ዋሪት እንጨት ሥራዎች ስልክ ቁጥር 011-4-710920 /0911216590