Job Expired
Waryt Wood Works
Low and Medium Skilled Worker
Manufacturing Skilled Worker
------
1 years
2 Positions
2020-02-17
to
2020-02-29
Full Time
Share
Job Description
የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ ለቡ መብራት ኃይል አደባባይ አካባቢ፤
ከላይ የተጠቀሱትን ክፍት የሥራ መደቦች መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ አርሴማ ቤተክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው የማምረቻ ፋብሪካችን ወይም በe-mail:[email protected] በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ዋሪት እንጨት ሥራዎች ስልክ ቁጥር 011-4-710920 /0911216590