Job Expired

company-logo

Purchasing and Property Administration Manager

Batu Caustic Soda Factory

job-description-icon

Business

Economics Management

------

10 years

Position

2020-02-04

to

2020-02-15

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Contract

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የት/ደረጃና የሥራ ልምድ ፡-ከዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በግዥና ንብረት አስተዳደር/በኢኮኖሚክስ/ በማኔጅመንት/በአካውንቲንግ ወይም በተመሣሣይ ሙያ በባችለር ዲግሪ የተመረቀ/ች ከሥራው ጋር አግባብ ያለው   8 ዓመት የሥራ ልምድ ያለውና ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት  በኃላፊነት የሰራ/ች ወይም ከኮሌጅ/ከቴክኒክና ሙያት/ሥ/ኮሌጅ (10+3) (ሌቭል 4) በግዥና ንብረት አስተዳደር/ በአካውንቲንግ ዲፕሎማ የተመረቀ/ች ከሥራው ጋር አግባብያለው 10 ዓመት የሥራ ልምድ ያለውና ከዚህ ውስጥ 4 ዓመትበኃላፊነት የተሰራ
  • በሌቭል የተገኘ የትምህርት ማስረጃ የብቃት ማረጋገጫ (COC) ሰርተፊኬት ተያይዞ ካልቀረበ ተቀባይነት አይኖረውም ፡፡
  •  ደረጃ: 14

ደመወዝ : 7301.00

የኃላፊነት አበል ብር 500፣የሞባይል አበል ብር 150 እና የመኖሪያ ቤት አበል ብር 150 ይሰጣል፡፡

የሥራ ቦታ: ባቱ(ዝዋይ) በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት

How to Apply

  • ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ያላችሁን የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ኦሪጅናልና ፎቶ ኮፒ ከCV እና ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ በአስር (10) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ሃያ ሁለት ማዞሪያ አካባቢ በሚገኘው የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ጽ/ቤት ህንፃ ስር የባቱ ኮስቲክ ሶዳ ፋብሪካ ማስተባበሪያ ቢሮ ቁጥር 28  ወይም ባቱ (ዝዋይ) በሚገኘው ዋና መ/ቤት ድረስ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ

ስልክ ቁጥር ባቱ/ዝዋይ/   046-441-25-21/046-441-33-77/046-441-34-15

ፖስታ ሳ.ቁ 120

አዲስ አበባ 0116-18-43-10/17

ፖስታ ሳ.ቁ 5747