Job Expired

company-logo

Driver

Mame Steel Mill PLC

job-description-icon

Transportation & Logistics

Public 1 Drivers License

------

4 years

Position

2020-01-22

to

2020-01-29

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirements:

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ :-10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና በድሮው 3ኛ ደረጃ በአሁኑ ህዝብ -1 መንጃ ፈቃድ ያለው/ላት
  • ተፈላጊ የሥራ ልምድ :-በሙያዉ 4 ዓመትና ከዛ በላይ ያገለገለ/ች
  • ብዛት :- 2
  •  ደመወዝ :-  በስምምነት (ማራኪ)
  • የቅጥር ሁኔታታ:-  በቋሚነት

How To Apply:

  • የመኖሪያ አድራሻ ቃሊቲ ውሃ ልማት፣ወርቁ ሰፈር፣ሳሪስ፣ሀና ማርያም፣ቃሊቲ ወይም እንቁላል ፋብሪካ፣ ሸጎሌ መንደር 7፣ ሰሜን ማዘጋጃ፣ አዲሱ ሚካኤል፣ ሩፋኤል ፣ ሰባራ ባቡር፣ ዊንጌት ዙሪያ መሆን ይኖርበታል፡፡

ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መመዘኛዎች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናው ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7(ሰባት) ተከታታ የሥራ ቀናት ውስጥ ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ማዕከል ወረድ ብሎ በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን የኮንስትራክሽን መሳሪያዎችና ማሽነሪዎች ዘርፍ ጥገና ማዕከል ድርጅት (የቀድሞው ዉሀ ልማት ግቢ) ፊት ለፊት በሚገኘው ቢሮአችን 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 204 በግንባር በመቅረብ ወይም በፖ.ሣ.ቁ. 18993 አዲስ አበባ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡:

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁ. 0114- 39 4651/3433/2577ይደውሉ፡፡