Job Expired

company-logo

Flour Factory Production Manager

DH Geda Trade and Industry PLC

------

8 years - 10 years

Position

2020-01-24

to

2020-01-29

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirements:

  • የትምህርት ደረጃ:-  በምግብ ቴክኖሎጂ፣ በምግብ ሳይንስ በአኘላይድ ኬሚስትሪ፣ በኬሚካል ምህንድስና ቢ.ኤስ.ሲ. /በዲኘሎማ የተመረቀ
  • የሥራ ልምድ :- በዱቄትና ፋብሪካ ውስጥ ለዲግሪ 8 አመት ያገለገለ ሆኖ ቢያንስ 3 ዓመት በኃላፊነት የሰራ ለዲኘሎማ 10 ዓመት ያገለገለ ሆኖ ቢያንስ 5 ዓመት በኃላፊነት የሰራ
  • የሥራ ቦታ:- ዲ ኤች ገዳ  ዱቄት ፋብሪካ (ገርጂ)
  • የቅጥር ሁኔታ ፡-  በቋሚነት
  • ደመወዝ፡- በስምምነት
  • ጥቅማ ጥቅሞች ፡-  የመድን ሽፋንና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች

How To Apply:

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ በሚከተሉት አድራሻችን ማመልከት ትችላላችሁ፡-

በፖ.ሳ.ቁ 534፣ አ.አ.
ቦሌ ዲ ኤች ገዳ ታወር 10ኛ ፎቅ የሰው ኃይል ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ