Job Expired

company-logo

Microbiologist

Teshome Gude Natural Water Bottling Company

job-description-icon

Engineering

Biological Engineering

------

4 years

Position

2020-01-08

to

2020-01-18

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ዝግጅት:በአፕላይድ ባዮሎጂ ወይም በምግብ ሳይንስ የትምህርት መስክ ወይም ተዛማጅነት ያለው
  • የሥራ ልምድ:በ BSC ቢያንስ 4 ዓመት (አራት ዓመት) የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
  • ሌሎች:በሥራ መግቢያና መውጫ ሰዓት ድርጅቱ ትራንስፖርት ያቀርባል

የሥራ ቦታ:ሻሸመኔ ሰላም ውሃ ፋብሪካ

How to Apply

የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10(አስር)ተከታታይ የሥራ ቀናቶች ውስጥ  መመዘኛውን የሚያሟሉ አመልካቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት ኦርጅናል የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ አዲስ አበባ ቦሌ ፍሬንድ ሺፕ ሱፐር ማርኬት ጀርባ አፎሚ ህንጻ 4ኛ ፎቅ ከሊፍቱ ፊት ለፊት  ወይም በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ሻሸመኔ ሰላም ውሃ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ አዲስ አበባ 0960434875 /0916581597 እና ሻሸመኔ 0461102039/0934943026 ደውለው ማነጋገር ይቻላል፡፡