Job Expired

company-logo

Mail Motorist

Immigration Nationality and Vital Events Agency

job-description-icon

Transportation & Logistics

Delivery Service

------

0 years

Position

2020-01-03

to

2020-01-04

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • 4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 2ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው ወይም ያላት 0 ዓመት  አግባብነት   የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፣

የመ/መታ/ቁጥር:ኢ.ዜ.ወ.ኩ.ኤ

How to Apply

ማሳሰቢያ ፤

ንብረትና አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት [email protected]

ሆኖ የኢሜል አክሰስ ለማታገኙ ተወዳዳሪዎች በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን  ሐዋሳ ፤ ባህር ዳር ፤ደሴ፤መቀሌ፤ጅማ ፤ አዳማ ፤ጅጅጋ ፤ ሐረርና ድሬድዋ  ድሪደዋ ፤  ኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤  ጋምቤላ እና አሶሳ በክልሉ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ  እንዲሁም   አዲስ አበባ ዋናው መስሪያ ቤት  ፒያሳ እናት ህንጻ ጎን  በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

  • የሥራ ደረጃና ደመወዝ ፤ በኤጀንሲው ስኬል መሠረት ይሆናል፡
  • የሌቭል  የትምህርት ዝግጅት ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች COC/ የብቃት ማረጋገጫ  ማያያዝ  ይኖርበታል
  • ተያዥ ለሚፈልጉ የሥራ መደቦች  በቂ  ተያዥ በአጭር ጊዜ ውስጥ ማቅረብ  የሚችል መሆን አለበት ፡
  • በሥራ ልምድ ለሚወዳደሩ ተወዳዳሪዎች መንግስታዊ ካልሆነ ድርጅት ለሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር  ስለመከፈሉ ከገቢዎች ማስረጃ ማቅረብ  ይኖርበታል።
  • የሥራ ልምድ ማስረጃ ለሚጠይቁ ሥራ መደቦች ሥራ ልምዱ ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ብቻ መሆን አለበት ፤
  • አመልካቾች ማመልከት የሚችሉት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተካታታይ የሥራ ቀናት ብቻ  ከላይ በተጠቀሰው በተዘረዘሩት አድራሻ ይሆናል
  • ፈተና የሚሰጥበት ቀን በኢሜል አድርሻችን ይገለጻል ፡
  • ተወዳዳሪዎች በማንኛውም ወንጀልና ሽብር ያልተሳተፈ መሆን አለባቸው 
  • ዕጩ ተወዳዳሪዎች ተመራቂ ከሆኑ ስለመልካም ሥነምግባሩ ከተማሩበት ት/ቤት/ዩኒቨርስቲ ወይም የሥራ ልምድ ካላቸው  ሲሰራበት ከነበረበት መ/ቤት የድጋፍ ደብዳቤ ከማመልከቻው/ C V /  ጋር ማያያዝ አለበት 
  • ሙ በሚመድብበት በማንኛውም ቦታና ጊዜ ተቀብሎ ለመስራት ፍቃደኛ መሆን አለበት
  • ለኤጀንሲው ሥራ ውጤታማነት የዕጩ ምልመላ ፈተና ወስዶ ያለፈ መሆን አለበት
  • ለኤጀንሲው የሥራ ስኬት ልዩ ንድፈ-ሀሳብና የተግባር መለማመጃ ስልጠናዎችን ለመውሰድ እና ፈተናውን ማለፍ አለበት፡፡እንዲሁም የሥራ መደብ መጠሪያና ደመወዝ የሚገለፀው የሙከራ ቅጥር ደብዳቤ ላይ መሆኑን ለመቀበል ፍቃደኛ የሆነ ፤
  • ቅጥር የሚፈጸመው የቅድመ ምልመላ ፈተናና የሥልጠና ፈተናውን ካለፈ በላ  መሆኑን ለመቀበል ፍቃደኛ የሆነ፡
  • ኤጀንሲው በሚያወጣው ፕሮግራም መሠረት ለመመዝገብና ፈተና ለመቀበል ፍቃደኛ የሆነ ፡፡ ከወጣው ፕሮግራም ውጪ መመዝገብም ሆነ መፈተን አይቻልም ፤
  • የተወዳዳሪው የላ ታሪክ ጥናት /Security Clearance /እንደሚደረግ የተቀበለ መሆን አለበት፡፡
  • የኤጀንሲው መተዳደሪያ ደንብና አሰራሮችን ተከትሎ ለመሥራት ፍቃደኛ የሆነ፤
  • አንድ እጩ ተወዳዳሪ በወጣው ማስታወቂያ ላይ ከአንድ የሥራ መደብ በላይ መመዝገብ የማይል መሆኑ፤
  • ማንኛውም ተወዳዳሪ ሀሰተኛ ማስረጃ አቅርቦ ከተገኘ ውድድሩ ተሰርዞ ለህግ የሚቀርብ መሆኑ፤
  • አመልካቾች በምታመለክቱበት ወቅት ለሚቀርብ የትምህርት ማስረጃ የውጤት ማጠቃለያ/ግሬድ ሪፖርት /አብሮ ካልቀረበ ምዝገባው ዋጋ የሌለው መሆኑን እናሳስታውቃለን፡፡ ፡፡