Job Requirement
- በማኔጅመንት እና ኮሚኒኬሽን ጆርናሊዝም፣ የቴክኒክ ሙያ ዲፕሎማና የኮሌጅ ዲፕሎማ 9/7 ዓመት አግባብነት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፣
- ብዛት: 2
የመ/መታ/ቁጥር:ኢ.ዜ.ወ.ኩ.ኤ
How to Apply
ማሳሰቢያ ፤
ህዝብ ግንኙነትና ኮምኒኬሽን ዳይሬክቶሬት [email protected]
ሆኖ የኢሜል አክሰስ ለማታገኙ ተወዳዳሪዎች በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን ሐዋሳ ፤ ባህር ዳር ፤ደሴ፤መቀሌ፤ጅማ ፤ አዳማ ፤ጅጅጋ ፤ ሐረርና ድሬድዋ ድሪደዋ ፤ ኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ ጋምቤላ እና አሶሳ በክልሉ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ እንዲሁም አዲስ አበባ ዋናው መስሪያ ቤት ፒያሳ እናት ህንጻ ጎን በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
- የሥራ ደረጃና ደመወዝ ፤ በኤጀንሲው ስኬል መሠረት ይሆናል፡
- የሌቭል የትምህርት ዝግጅት ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች COC/ የብቃት ማረጋገጫ ማያያዝ ይኖርበታል
- ተያዥ ለሚፈልጉ የሥራ መደቦች በቂ ተያዥ በአጭር ጊዜ ውስጥ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት ፡
- በሥራ ልምድ ለሚወዳደሩ ተወዳዳሪዎች መንግስታዊ ካልሆነ ድርጅት ለሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ ከገቢዎች ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል።
- የሥራ ልምድ ማስረጃ ለሚጠይቁ ሥራ መደቦች ሥራ ልምዱ ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ብቻ መሆን አለበት ፤
- አመልካቾች ማመልከት የሚችሉት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተካታታይ የሥራ ቀናት ብቻ ከላይ በተጠቀሰው በተዘረዘሩት አድራሻ ይሆናል
- ፈተና የሚሰጥበት ቀን በኢሜል አድርሻችን ይገለጻል ፡
- ተወዳዳሪዎች በማንኛውም ወንጀልና ሽብር ያልተሳተፈ መሆን አለባቸው
- ዕጩ ተወዳዳሪዎች ተመራቂ ከሆኑ ስለመልካም ሥነምግባሩ ከተማሩበት ት/ቤት/ዩኒቨርስቲ ወይም የሥራ ልምድ ካላቸው ሲሰራበት ከነበረበት መ/ቤት የድጋፍ ደብዳቤ ከማመልከቻው/ C V / ጋር ማያያዝ አለበት
- ተቌሙ በሚመድብበት በማንኛውም ቦታና ጊዜ ተቀብሎ ለመስራት ፍቃደኛ መሆን አለበት
- ለኤጀንሲው ሥራ ውጤታማነት የዕጩ ምልመላ ፈተና ወስዶ ያለፈ መሆን አለበት
- ለኤጀንሲው የሥራ ስኬት ልዩ ንድፈ-ሀሳብና የተግባር መለማመጃ ስልጠናዎችን ለመውሰድ እና ፈተናውን ማለፍ አለበት፡፡እንዲሁም የሥራ መደብ መጠሪያና ደመወዝ የሚገለፀው የሙከራ ቅጥር ደብዳቤ ላይ መሆኑን ለመቀበል ፍቃደኛ የሆነ ፤
- ቅጥር የሚፈጸመው የቅድመ ምልመላ ፈተናና የሥልጠና ፈተናውን ካለፈ በኋላ መሆኑን ለመቀበል ፍቃደኛ የሆነ፡
- ኤጀንሲው በሚያወጣው ፕሮግራም መሠረት ለመመዝገብና ፈተና ለመቀበል ፍቃደኛ የሆነ ፡፡ ከወጣው ፕሮግራም ውጪ መመዝገብም ሆነ መፈተን አይቻልም ፤
- የተወዳዳሪው የኋላ ታሪክ ጥናት /Security Clearance /እንደሚደረግ የተቀበለ መሆን አለበት፡፡
- የኤጀንሲው መተዳደሪያ ደንብና አሰራሮችን ተከትሎ ለመሥራት ፍቃደኛ የሆነ፤
- አንድ እጩ ተወዳዳሪ በወጣው ማስታወቂያ ላይ ከአንድ የሥራ መደብ በላይ መመዝገብ የማይል መሆኑ፤
- ማንኛውም ተወዳዳሪ ሀሰተኛ ማስረጃ አቅርቦ ከተገኘ ውድድሩ ተሰርዞ ለህግ የሚቀርብ መሆኑ፤
- አመልካቾች በምታመለክቱበት ወቅት ለሚቀርብ የትምህርት ማስረጃ የውጤት ማጠቃለያ/ግሬድ ሪፖርት /አብሮ ካልቀረበ ምዝገባው ዋጋ የሌለው መሆኑን እናሳስታውቃለን፡፡ ፡፡