Job Expired
Afro Tsion Construction PLC
Engineering
Safety Engineering
------
6 years
Position
2019-12-23
to
2020-01-04
Full Time
Share
Job Description
Job Requirement
የሥራ ቦታ:በአዲስ አበባ ቤተ-ተዉኔት ግንባታ ፕሮጀክት /ብሄራዊ ትያተር /
How to Apply
አመልካቾች አሰፈላጊዉን የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናዉን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታዉቃለን፡
የመመዝገብያ ጊዜ፤ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት
አድራሻ፡- 22 ማዞሪያ አካባቢ በቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል በዋናዉ መግቢያ በኩል በሚወስደዉ መንገድ ወረድ ብሎ በቅያሱ መጨረሻ በስተቀኝ ታጥፎ የሚገኘዉ ከሸክላ የተሠራ ህንፃ ላይ 1ኛ ፎቅ ሰዉ ኃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ ፡፡