Job Requirement
- የት/ደረጃ: በሜዲካል ላብራቶሪ ቴክኖሎጂስት በድግሪ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ : ከ3 አመት በላይ
- ብዛት :2 (ሁለት)
How to Apply
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ ቀናት የት/ት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ሲኤምሲ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ጌዙንድ የልብና የውስጥ ደዌ ህክምና ማእከል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ
ስልክ 011 667 61 59፣ 011 667 62 69፣ 09 55 927583