Job Expired

company-logo

Plan and program Service Manager

National Veterinary Institute

job-description-icon

Business

Economics Management

------

6 years - 8 years

Position

2019-12-18

to

2019-12-28

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትም/ት ደረጃና የሥራ ልምድ-በኢኮኖሚክስ/በማኔጅመንት/ስታቲስቲክስ/በአግሮ- ኢኮኖሚክስ የማስተርስ/የመጀመሪያ ዲግሪ እና አግባብነት ያለው 6/8 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት ከዚህ ውስጥ 2/3 ዓመት በአገልግሎት ኃላፊነት / በቡድን መሪነት የሠራ/ች
  •  ደረጃ: XVIII

 ደመወዝ : ብር 20,660.00 /ሃያ ሺ ስድስት መቶ ስልሳ ብር/

 የሥራ ቦታ – ደብረ ዘይት/ቢሾፍቱ

 ጥቅማ ጥቅሞችም

ኢንስቲትዩቱ ከደብረ ዘይት/ቢሾፍቱ አዲስ አበባ የትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት ይሰጣል

How to Apply

  • ተወዳዳሪዎች ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው
  • የመመዝገቢያ ቦታ – በኢንስቲትዩቱ የሰው ኃብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር A-4
  • የመመዝገቢያ ቀን-ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ብቻ
  • የፈተና ቀን – ማጣሪያውን ላለፉ ስልክ በመደወል ይገለፃል፡
  • አድራሻ – ደብረ ዘይት/ቢሾፍቱ ስልክ ቁጥር 0114338375 ፣ 0114338411 ፣ 0114338416