Job Expired

company-logo

Saving and Credit officer

Addis Credit and Saving Institution S.C

------

0 years

Position

2019-12-06

to

2019-12-11

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ ችሎታ፡- በቴክኒክና ሙያ ሌቨል IV  በአካውንቲንግና ተዛማጅነት ባለዉ የትምህርት ዘርፍ  የተመረቀ እንዲሁም የ10ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በ2007 እና በኋላ የወሰደ c.o.c እና የ8 ክፍል ብሄራዊ ፈተና የወሰደበትን ማቅረብ የሚችል
  • በተጨማሪም  ተቋሙ የሚጠየቀው ዋስትና ማቅርብ የሚችል፡፡
  •  የሥራ ልምድ፡-  0
  •  ብዛት፡-  5
  •  ፆታ፡- ወንድ
  • ዕድሜ፡-  ከ35 ዓመት ያልበለጠ/ያልበለጠች

 ደመወዝ፡3643.00

የሥራ ቦታ፡-  አካባቢ ማስተባበሪያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

How to Apply

  • የመመዝገቢያ ቀን ፡-  ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ  የሥራ ቀናት
  • የምዝገባ ቦታ ፡-   ቸርችል ጎዳና ቴዎድሮስ አደባባይ ከፍ ብሎ ሀሮን ታወር ፊት ለፊት አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 111   በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
  • ለበለጠ መረጃ ፡- 011-1-11-26-26-88 ወይም 011-111-15-12
  • ማሳሰቢያ ፡- አመልካwች cv የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና   የማይመለስ ፎቶ  ኮፒ  ማቅረብ አለባቸው፡፡