Job Expired
Mame Steel Mill PLC
Business
Human Resource Administration
------
2 years
Position
2019-12-03
to
2019-12-11
Full Time
Share
Job Description
Job Requirement
የሥራ ቦታ: ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ማዕከል ወረድ ብሎ በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ኮንስትራክሽን መሳሪያዎችና ማሽነሪዎች ዘርፍ ጥገና ማዕከል ድርጅት ፊት ለፊት
How to Apply
ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መመዘኛዎች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናው ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7(ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ማዕከል ወረድ ብሎ በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን የኮንስትራክሽን መሳሪያዎችና ማሽነሪዎች ዘርፍ ጥገና ማዕከል ድርጅት (የቀድሞው ዉሀ ልማት ግቢ) ፊት ለፊት በሚገኘው ቢሮአችን 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 204 በግንባር በመቅረብ ወይም በፖ.ሣ.ቁ. 18993 አዲስ አበባ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡:
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁ. 0114- 39 4651/3433/2577ይደውሉ፡፡