Job Expired

company-logo

Construction Machinery Operator

ASER Construction

------

4 years

Position

2019-10-29

to

2019-11-10

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ:8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና በኤክስካቬተር ኦፐሬተርነት የሥልጠና ሰርተፊኬት ያለው
  • የሥራ ልምድ:በተመሳሳይ ሥራ ቢያንስ 4 ዓመት የሠራ
  • ተፈላጊ ችሎታ:ቢቻል የሎደር ኦፐሬተር ልምድ ያለው

የሥራ ቦታ:አዲስ አበባ

How to Apply

ከላይ የተገለጸውን የምታሟሉ አመልካቾች በሲ.ኤም.ሲ መንገድ ላይ ከሚገኘው የድርጅታችን ዋና መ/ቤት አስተዳደር ቢሮ ጉርድ ሾላ ከሴንቸሪ ሞል ፊት ለፊት አስፈላጊ መረጃዎችን ይዛችሁ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ አድራሻ፡-

አሴር ጄነራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የ/ማ

የሰው ኃ/አስተዳደር ቢሮ

የስልክ ቁጥር 0116 47 76 73/74

አዲስ አበባ