Job Expired

company-logo

Electrician

Ghion Industrial and Chemical PLC

job-description-icon

Engineering

Electronic and Communication Engineering

------

3 years

2 Positions

2019-10-21

to

2019-11-02

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ:ከቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በ በኤሌክትሪክሲቲ ቢያንስ በደረጃ 3 የተመረቀና በማምረቻ ድርጅት ውስጥ በሙያው ልምድ ያለው
  • የሥራ ልምድ:ከ3 /ሦስት/ ዓመት በላይ
  • ብዛት:2
  • ፆታ:ወ

የሥራ ቦታ:ዋና መ/ቤት

How to Apply

አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጅናል የማይለስ ፎቶ ኮፒ  በመያዝ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዊንጌት በሚገኘው በድርጅቱ ዋና መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ላይ አስተዳደር ቢሮ በአካል እየቀረቡ ማመልከት ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 22669 ኮፒውን መላክ ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-2-793360/65፣79 47 71 ወይም 011-2-800493 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡