Job Expired
Tracon Trading PLC
------
0 years
Position
2019-10-17
to
2019-10-26
Full Time
Share
Job Description
Job Requirement
የሥራ ቦታ:አዲስ አበባ (ለቡ አካባቢ)
How to Apply
ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ አልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር — 0912 – 29 36 36 / 0914 -71 69 00