Job Expired

company-logo

welder

Afro Tsion Construction PLC

------

8 years

Position

2019-10-07

to

2019-10-18

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

የሥራ ቦታ:ፕሮጀክት

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ:ከተክኒክና ሙያ ተቋም በ 10+2 /10+3 በጅኔራል መካኒክነት ዲፕሎማ ወይም ሰርቲፊኬት ያለዉ
  • የሥራ ልምድ:10/8 ዓመት የብየዳ ሥራ የሠራ

How to Apply

  • አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን ፡፡
  • የመመዝገቢያ ጊዜ፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት
  • አድራሻ፡ 22 ማዞሪያ አካባቢ በቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል በዋናው መግቢያ በኩል በሚወስደው መንገድ ወረድ ብሎ በቅያሱ መጨረሻ በስተቀኝ ታጥፎ የሚገኘው ከሸክላ የተሰራ ህንፃ ላይ 1ኛ ፎቅ ሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ ፡፡