Job Expired

company-logo

Executive Chef

Tracon Trading PLC

------

5 years

Position

2019-10-02

to

2019-10-12

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊየት/ት ደረጃ:ቢ.ኤ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በምግብ ዝግጅት ሞያ ዘርፍ የተመረቀ/ች
  • የሥራ ልምድ:ለዲግሪ 5 ዓመት ለዲፕሎማ 8 ዓመት ደረጃ ባለው ሆቴል ውስጥ በሞያው የሠራ/ች

How to Apply

ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታዋር 1ኛ ፎቅ የአሉሚኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

0912293636/ 0914-71 69 00

የሥራ   ቦታ:ላንጋኖ