Job Expired
Ambasel Trading House P.L.C
------
3 years
Position
2019-10-01
to
2019-10-07
Full Time
Share
Job Description
ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ: በፋርማሲ የትምህርት ዝግጅት የመጀመሪያ ዲግሪና 3 ዓመት ወይም ዲኘሎማና 7 በዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ፣ (COC ያለው) የሙያ ፈቃድ እና ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል
ደረጃ: X
ብዛት: 1
የሥራ ቦታ: ዋና መ/ቤት (አዲስ አበባ)
ማብራሪያ: ተያዥ ማቅረብ የሚችል
የመመዝገቢያ ቀን፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 7 የሥራ ቀናት (ቅዳሜ ከሰዓት በፊትን ይጨምራል)
የመመዝገቢያ ቦታ – ዋናው መ/ቤት ሰው ሃብት መምሪያ ወሎ ሰፈር /አምባሰል ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 505 ስ.ቁ 0114666668 ፣ ባህር ዳር 0582264671 ፣ጎንደር 0581260242፣ ጎንደር ፕሮሰሲንግ 0581140393 ደሴ 0331114307
ደመወዝ፤ በኩባንያው ስኬል መሰረት የፈተና ቀንና ቦታ – በስልክ ይገለፃል
ከላይ የተመለከተውን መመዘኛ የሚያሟሉ አመልካቾች አግባብ ያለው የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አምባሰል ንግድ ሥራዎች ኃ/የተ/የግል ማህበር