Job Expired
Ghion Industrial and Chemical PLC
------
6 years
Position
2019-10-02
to
2019-10-10
Full Time
Share
Job Description
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና ዓይነት: በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ
የሥራ ልምድ: በሙያው 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ውስጥ የሥራ ልምድና የትምህርት ማስረጃችሁን ኦሪጂናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከሲቪ ጋር በመያዝ ኮልፌ ዊንጌት ቀለበት መንገድ ከአደባባዩ ፊት ለፊት ካለው አብሪኮ ፈርኒቸር ወረድ ብሎ በሚገኘው ዋና መ/ቤት አስተዳደር መምሪያ 3ኛ ፎቅ በመቅረብ መመዝገብ ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 22669 መላክ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የበለጠ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0112793360 – 65 መጠየቅ ይችላሉ፡፡