Job Expired

company-logo

Director

Chemical Industry Corporation

job-description-icon

Engineering

Chemical Engineering

------

8 years

1 Position

2019-10-02

to

2019-10-05

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Description

የም/ዋና ዳይሬክተሮቹ ተጠሪነታቸው ለኮርፖሬሽኑ ዋና ዳይሬክተር ይሆናል፤ ም/ዋና ዳይሬክተሮቹ በሚሰጣቸው ውክልና መሰረት የዘርፋቸውን አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴ በበላይነት ያቅዳሉ፣ ያደራጃሉ፣ ይመራሉ፣ ያስተባብራሉ፣ ይቆጣጠራሉ፣ የዘርፋቸውን የአጭር፣የመካከለኛና የአጭር ጊዜ ስትራቴጂክ እቅድ ያዘጋጃሉ፣ተግባራዊ መደረጉን ያረጋግጣሉ፣ተገቢውን አመራር ይሰጣሉ፣ይቆጣጠራሉ፡፡

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ: ቢ.ኤስ.ሲ/ኤም.ኤስ.ሲ/ ወይም ቢ.ኤ/ኤም.ኤ
  • የትምህርት ዓይነት:በኬሚካል /በኤሌክትሪካል/በኤሌክትሮኒክስ /በመካኒካል ኢንጂነሪንግ  ወይም በኬሚስትሪ/ በማኔጅመንት በዲግሪ የተመረቀ/ች
  • አግባብ ያለው የሥራ ልምድ:በመጀመሪያ ዲግሪ ለአጠናቀቀ/ች 10/12 ዓመት የሥራ ልምድ፣ በሁለተኛ ዲግሪ ለአጠናቀቀ/ች 8/10 ዓመት የሥራ ልምድ
  • ብዛት:1

ማሳሰቢያ፡- የሥራ ልምድ የሚታሰበው ለሥራ መደቡ ከተጠየቀው የትምህርት ደረጃ ምረቃ በኋላ ነው፡፡

How to Apply

ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት፣የሥራ ልምድና ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውን ከማይመለስ ኮፒ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት የሥራ ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተመለከተው አድራሻ እንድታመለክቱ እንጠይቃለን፡፡

አድራሻ፡- ቦሌ ከፍሬንድሺፕ ሱፐር ማርኬት ወይም ዲ.ኤች ገዳ ህንፃ ወደ ውስጥ 2ዐዐ ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋናው መ/ቤት 2ኛ ፎቅ በኮርፖሬት የሰው ሀብትና የሪከርድ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም በመላክ መመዝገብ የምችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ስልክ 011-618 39 37/011-662 43 26

ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን

Related Jobs

2 days left

Ethiopian Mineral Corporation

Ordering or Chemical Engineer

Chemical Engineer

time-icon

Contract

0 yrs

3 Positions


BSc Degree in Mining Engineering, Chemical Engineering or in a related field of study with CGPA 3.2- 3.5 Duties & Responsibilities: -Design and develop large-scale chemical and physical production processes - Involved in the entire industrial process required for transforming raw materials into products

Addis Ababa