Job Expired

company-logo

sales van driver

SBG Industry PLC

------

2 years

Position

2019-09-24

to

2019-10-01

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ፡- 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ደረቅ 1 ወይም በቀድሞው 3ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ያለው
  • የሥራ ልምድ፡- በተመሳሳይ ድርጅት ውስጥ በቫን አሽከርካሪነት ቢያንስ ሁለት አመት የሥራ ልምድ ያለው
  • ተጨማሪ ሙያ፡- የሽያጭ ሙያ የሥራ ላይ ልምምድ እና ስልጠና ያለው፣ በመጠጥ ኢንዱስትሪ ውስጥ የሠራ ቢሆን ይመረጣል፡፡

How to Apply

ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት መረጃዎቻችሁን ዋናውን እና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የማመልከቻ ቦታ፡

  • አዲስ አበባ ቦሌ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ከመድሀኒአለም ወደ አትላስ መንገድ ከቴሌ ወረድ ብሎ መቲ ህንፃ 4ተኛ ፎቅ የሰው ኃይልና አስተዳደር ሥራ አስኪያጅ ቢሮ፣
  • ሱሉልታ በፋብሪካው የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ፣
  • አዲሱ ገበያ በዌርሃውስና ፍሊት ሥራ አስኪያጅ ቢሮ፣
  • 0118711999 / 0118130056 email address [email protected]