Job Expired

company-logo

human resource

Yonab Construction

------

4 years

2 Positions

2019-09-20

to

2019-09-28

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ ችሎታ:በሰው ኃይል አስተዳደር እና ተመሳሳይ የትምህርት ዝግጅት የመጀመሪያ  ዲግሪ ያለው/ያላት
  • አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ:በሰው ኃይል አስተዳደር 4ዓመት በላይ የሰራ/ች
  • ብዛት:2

How to Apply

  1. የት/ማስረጃችሁን ዋናውን እና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር
  2. የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ
  3. የምዝገባ ቦታ ዑራኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ ወደ አትላስ በሚወስደው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ህንፃ ላይ ዮንአብ ኮንስትራክሽን 3ተኛ ፎቅ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ
  4. ፊተና የሚሰጥበት ቀን በስልክ ይገለፃል
  5. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115620087 የሰው ሀብት አስተዳደር ጋር ደውለው ይጠይቁ፡፡
  6. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ